1ምናሌዎን ይላኩ
በቴሌግራም Word፣ PDF፣ Excel ወይም የወረቀት ምናሌዎን ፎቶ ይላኩ።
ያለዎትን ምናሌ ይላኩልን — Word፣ PDF ወይም ፎቶ። በአማርኛና በእንግሊዝኛ የሚያምር የQR ምናሌ እንሰራለን፤ ዋጋ ሲቀየር ከስልክዎ ያስተካክላሉ።
ዲጂታል ምናሌ አንድ ጊዜ ይሰራል፤ ከዚያ ሁሌም ወቅታዊ ነው።
የወረቀት ምናሌ: ሁሉንም ምናሌ እንደገና ማሳተም
ከስልክዎ በሰከንዶች ይቀይራሉ
የወረቀት ምናሌ: ብዙ ጊዜ አንድ ብቻ
አማርኛ እና እንግሊዝኛ፤ እንግዳው ይመርጣል
የወረቀት ምናሌ: ለማሳተም ውድ
የሚያሸጡ እውነተኛ የምግብ ፎቶዎች
የወረቀት ምናሌ: አስተናጋጁን ቁጥር መጠየቅ
የቴሌብርና የሲቢኢ ቁጥር በአንድ ንክኪ ይቀዳል
የወረቀት ምናሌ: እንግዳው ካዘዘ በኋላ "አልቋል" ይባላል
ወዲያውኑ "አልቋል" ተብሎ ይታያል
ምናሌዎን ከላኩ በኋላ ቀሪውን እኛ እንሰራለን፤ እርስዎ QR ውን ጠረጴዛ ላይ ብቻ ያስቀምጣሉ።
በቴሌግራም Word፣ PDF፣ Excel ወይም የወረቀት ምናሌዎን ፎቶ ይላኩ።
ዲዛይን እንመርጣለን፣ ሁሉንም ምግብ በአማርኛና በእንግሊዝኛ እናስገባለን፣ QR እናዘጋጃለን።
የታተሙ ካርዶችን እናደርሳለን ወይም ፋይሎቹን እንሰጣለን። እንግዶች ስካን አድርገው ያዝዛሉ።
እያንዳንዱ ዲዛይን በብራንድ ቀለምዎ ይዘጋጃል። ለየት ያለ ዲዛይን ከፈለጉ እኛ እንሰራለን።

የራሳቸው የምግብ ፎቶ ላላቸው

ለቡና ቤቶችና ምሽት ካፌዎች

ለቁርስ ቤትና ካፌ

ለጁስ ቤት እና ፈጣን ምግብ

ለሀበሻ ሬስቶራንትና ባህላዊ ቦታዎች

ለሆቴሎችና ፋይን ዳይኒንግ

ረጅም ምናሌ ላላቸው ሬስቶራንቶች

ለሀበሻ ሬስቶራንትና ባህላዊ ቦታዎች

ለቡና ቤቶችና ምሽት ካፌዎች
እንግዶች ቋንቋቸውን በአንድ ንክኪ ይቀይራሉ — ለሀገር ውስጥና ለውጭ እንግዶች።
በጾም ወቅት የጾም ምግቦችን ብቻ ለማየት አንድ ንክኪ።
የሂሳብ ቁጥርዎ ለመቅዳት ዝግጁ ነው፤ ለአስተናጋጅ ጥያቄ የለም።
በስልክ ካሜራ ስካን ያደርጋሉ፤ በዝግተኛ ኢንተርኔትም በፍጥነት ይከፈታል።
ደንበኞች ቁጥሩን ቀድተው ከጠረጴዛቸው ይከፍላሉ።
የባለቤት መተግበሪያው በስልክዎ ይሰራል። ዋጋ ይቀይሩ፣ ያለቀውን ምግብ ምልክት ያድርጉ፣ ፎቶ ይጨምሩ — እንግዶች ወዲያውኑ ያዩታል።
አንድ ጊዜ የማቋቋሚያ ክፍያ፤ የመጀመሪያው ዓመት ተካቷል። ከዚያ በዓመት አንድ ትንሽ ክፍያ።
3,000 ብር
1,000 ብር
ከዝርዝሩ ውጭ የሆነ ነገር ይፈልጋሉ? በስራው መጠን ዋጋ እንሰጥዎታለን።
በመደበኛው ጥቅል ይጀምሩ፤ ንግድዎ ሲያድግ ዲዛይን፣ ፎቶ፣ ህትመትና ሶሻል ሚዲያ ይጨምሩ።
በሎጎዎና በብራንድ ቀለምዎ የተሰራ ለእርስዎ ብቻ የሆነ ዲዛይን።
በBiruhmenu አድራሻ ምትክ menu.yourrestaurant.com።
በአንድ መግቢያ ለእያንዳንዱ ቅርንጫፍ የራሱ ምናሌና QR።
የዛሬውን ልዩ ምግብ ከምናሌው አናት ላይ ያሳዩ፣ በየቀኑ ይቀይሩ።
ለጾም ወቅቶች፣ ለገና፣ ለፋሲካና ለመስቀል የተዘጋጀ ምናሌ።
የዋጋ ለውጦችን በቴሌግራም ይላኩ፣ በዚያው ቀን ምናሌዎን እናስተካክላለን።
ለኢንስታግራም፣ ቲክቶክና ቴሌግራም ከምግቦችዎ የተሰሩ ፖስቶችና ስቶሪዎች።
ፎቶግራፈር ወደ ቦታዎ ይመጣል፤ ፎቶዎቹ በቀጥታ ምናሌዎ ላይ ይገባሉ።
የQR ጠረጴዛ ካርድ፣ ምናሌና ስቲከር ታትሞ እስከ ቦታዎ ይደርሳል።
የጠረጴዛ ካርድ፣ የመስኮት ስቲከር፣ ፖስተር፣ ፍላየርና ቢዝነስ ካርድ።
አይ። QR ው ሁሌም ወደ አንድ አድራሻ ይወስዳል። ዋጋ ወይም ምግብ ሲቀይሩ ደንበኞች ወዲያውኑ አዲሱን ያያሉ።
ፋይልዎን ከላኩ በኋላ በአብዛኛው በ2–3 ቀናት ውስጥ ዝግጁ ይሆናል።
አዎ። የQR ካርድ፣ ምናሌና ስቲከር አትመን እናደርሳለን፤ ዋጋው እንደ ትዕዛዙ ነው። በራስዎ ማተሚያ ቤት ማሳተም ከፈለጉ ለህትመት ዝግጁ ፋይሎችም ሁሌም ይካተታሉ።
አይ። በስልክ ካሜራ QR ን ስካን ያደርጋሉ፤ ምናሌው በብራውዘር ይከፈታል።
ከማብቂያ በኋላ የእፎይታ ጊዜ አለ። ከዚያ ክፍያ እስኪፈጸም ምናሌው ለጊዜው ይቆማል።
የአሁኑን ምናሌዎን ፎቶ ወይም ፋይል ይላኩ — ቀሪውን እኛ እንሰራለን።